Additionally, paste this code immediately after the opening tag:

Salah The Great Worship( ሶላት ታላቁ ኢባዳ)

ሶላት ታለቁ ኢባዳ በአማርኛ ከተዘጋጁ የሶላት መመሪያ አፕልኬሽኖች የመጀመሪያና በአይነቱ ልዩ የሆነ በጽሑፍና በስዕል የተደገፈ የሶላት መማሪያ ሲሆን የሚከተሉትን ያካተትል፡- ...

Free

Store review

ሶላት ታለቁ ኢባዳ በአማርኛ ከተዘጋጁ የሶላት መመሪያ አፕልኬሽኖች የመጀመሪያና በአይነቱ ልዩ የሆነ በጽሑፍና በስዕል የተደገፈ የሶላት መማሪያ ሲሆን የሚከተሉትን ያካተትል፡-
የሶላት ትርጓሜ
ሶላት በኢስልመ ያለዉ ቦታ
የሶላት ምሶሶ
የሶላት ቅድመ መሥፈርቶች
ዉዱዕ አደረራግ ስዕላዊ ማበራሪያን ጨምሮ
ጠሃራ ስለ ጀናባና አስተታጠቡ
የጁምዕ ሶላት
የመርሳት ሱጁድ መስፈረርቶቹና እንዴት እናከናዉናል
የቁርዓን ሱጁድ
ሶላታችን ውስጥ የሚሰሩ ስህተቶችና ማስተካከያዉ በስዕል የተደገፈ፡፡
ሌሎችንም ከአፑ ይማራሉ....................

Last update

April 13, 2020

Read more