Additionally, paste this code immediately after the opening tag:

VOA Amharic

ቪኦኤ (የአሜሪካ ድምፅ) ለነፃ መገናኛ ብዙኃን ያላቸው ቅርበት የተወሰነ ለሆነ ወይም ጨርሶውኑም ነፃ ፕሬስ በሌለባቸው ሃገሮች ውስጥ ለሚኖሩ ሕዝቦች በአርባ አምስት ቋንቋዎች ...

Free

Store review

ቪኦኤ (የአሜሪካ ድምፅ) ለነፃ መገናኛ ብዙኃን ያላቸው ቅርበት የተወሰነ ለሆነ ወይም ጨርሶውኑም ነፃ ፕሬስ በሌለባቸው ሃገሮች ውስጥ ለሚኖሩ ሕዝቦች በአርባ አምስት ቋንቋዎች የተለያዩ ይዘት ያላቸውን ዘገባዎች የሚያቀርብ በዓለም እጅግ ግዙፉ ባለብዙ ሚድያ የዜና አውታር ነው። በ1934 ዓ.ም.* የተቋቋመው የአሜሪካ ድምፅ ሁሉን አቀፍና ገለልተኛ ሽፋን የሚሰጥ ለአድማጭና ለተመልካችም ዕውነትን የሚናገር መገናኛ ብዙኃን ነው። የዩናይትድ ስቴትስ የዓለምአቀፍ ሚድያ ኤጀንሲ አካል የሆነው ቪኦኤ ሙሉ በጀቱ የሚሸፈነው በአሜሪካዊያን ግብር ከፋዮች ነው።

Last update

Jan. 13, 2020

Read more