Additionally, paste this code immediately after the opening tag:

አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኦዲዮ እና ጽሑፍ

በየርዕሶቹ የተመረጡ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተለያዩ ጉዳዮች እና ርዕሰ ሃሳቦች የሚለውን ለማወቅ ብርቱ ፍላጎት ካልዎት ይህ ጥሩ ጅማሬ ነው፡...

Free

Store review

በየርዕሶቹ የተመረጡ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተለያዩ ጉዳዮች እና ርዕሰ ሃሳቦች የሚለውን ለማወቅ ብርቱ ፍላጎት ካልዎት ይህ ጥሩ ጅማሬ ነው፡፡ይህ ማለት ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን በአውዱ መሰረት ማንበብን ይተዋሉ ማለት አይደለም፡፡ ይህ ለእምነታችን መሰረታዊ የሆኑትን አንዳንድ ጉዳዮችን እንድናስታውሳቸው እና ባንዳንድ ልዩ ሁኔታዎች ወይም አስቸኳይ ጉዳዮች ውስጥ እንድንበረታታባቸው ስለሚረዱን ነው እነጂ፡፡

ኢትዮጵያ ቋንቋ በሆነው በአማርኛ የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት ሲያቀርብ ደስታና ኩራት ይሰማዋል።

መጽሐፍ ቅዱስ ነብያትና ሓዋሪያት በመንፈስ ተመርተው የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ተከፍሎ 66 መጻሕፍት አሉት። ከነዲዩትሮካኖኒካል መጻሕፍትም ጋራ የመጻሕፍት ቁጥር 81 ነው።

ብሉይ ኪዳን

ኦሪት ዘፍጥረት
ኦሪት ዘጸአት
ኦሪት ዘሌዋውያን
ኦሪት ዘኍልቍ
ኦሪት ዘዳግም
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ
መጽሐፈ መሣፍንት
መጽሐፈ ሩት
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል
መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ።
መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ።
መጽሐፈ ዕዝራ።
መጽሐፈ ነህምያ።
መጽሐፈ አስቴር።
መጽሐፈ ኢዮብ።
መዝሙረ ዳዊት
መጽሐፈ ምሳሌ
መጽሐፈ መክብብ
መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን
ትንቢተ ኢሳይያስ
ትንቢተ ኤርምያስ
ሰቆቃው ኤርምያስ
ትንቢተ ሕዝቅኤል
ትንቢተ ዳንኤል
ትንቢተ ሆሴዕ
ትንቢተ ኢዮኤል
ትንቢተ አሞጽ
ትንቢተ አብድዩ
ትንቢተ ዮናስ
ትንቢተ ሚክያስ
ትንቢተ ናሆም
ትንቢተ ዕንባቆም
ትንቢተ ሶፎንያስ
ትንቢተ ሐጌ
ትንቢተ ዘካርያስ
ትንቢተ ሚልክያ


አዲስ ኪዳን

የማቴዎስ ወንጌል
የማርቆስ ወንጌል
የሉቃስ ወንጌል
የዮሐንስ ወንጌል
የሐዋርያት ሥራ
ወደ ሮሜ ሰዎች
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
ወደ ገላትያ ሰዎች
ወደ ኤፌሶን ሰዎች
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች
ወደ ቆላስይስ ሰዎች
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
ወደ ቲቶ
ወደ ፊልሞና
ወደ ዕብራውያን
የያዕቆብ መልእክት
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት
2ኛ የጴጥሮስ መልእክት
1ኛ የዮሐንስ መልእክት
2ኛ የዮሐንስ መልእክት
3ኛ የዮሐንስ መልእክት
የይሁዳ መልእክት
የዮሐንስ ራእይ

Last update

April 19, 2020

Read more